መልካሙን መያዝ

Feb 12, 2026    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

እውነትን የጠሉ ሰዎች ቃሉን ይናገሩታል ግን የሚናገሩትን ቃል አይኖሩበትም እውነትን የተረዱ ሰዎች ግን ጌታን በመታመን በተናገሩት የእውነት ቃል ይኖራሉ ለገንዘብ ሳይሆን ለጌታ በመገዛት በፅድቅ ይኖራሉ