የእግዚአብሔር ስም እንዳይሰደብ

Feb 5, 2026    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

የእግዚአብሔር ስም እንዲከበር ክርስቲያን በእውነትና ለእውነት መኖር አለበት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በከፈለው የመስቀል ሞት ዕዳ እግዚአብሔር እንደከበረ እንዲሁ የእግዚአብሔር ስም በሚታዘዙና ዋጋ በሚከፍሉ ሰዎች ይከብራል::