የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ

Feb 5, 2026    መጋቢት ፀሐይ

የተደገፍነውና የምንጠራው አምላክ እግዚአብሔር ከሆነ በጊዜው የሚያስፈልገንን ቃል ይልክልናል ይህ ቃል ደግሞ ወደእኛ ሲመጣ ተራሮች የእግዚአብሔርን ክብር ሲያዩ እንደሚዘሉ ገና ህልውናው ሲሰማን እንዲሁ ነፍሳችን ሐሴት ታደርጋለች።