የማዕዘኑ ራስ

Feb 19, 2026    መጋቢት ጸሐይ

ይህ የማዕዘን ራስ የሆነው ክርስቶስ እየሱስ ራሱን ለታናናሾች ገልፆአል ዛሬም ለሚፈልጉት ሁሉ ራሱን የሚገልጥ አምላክ ነው እርሱ አለማትን ሁሉ የፈጠረው በትዕዛዙ ነው ንግ ግሩ ደግሞ ተራ ሳይሆን ከመሰረት የሚያነቃንቅ ሃይል ያለውና ህይወትን ፈጣሪ ነው።