የሩጫችን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን ክርስርቶስን እያየን እንሩጥ

Mar 18, 2026  •  መጋቢ አለማየሁ ሙሉጌታ

እርፍ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግስት አይገባምና በ ሩጫው ሜዳ ላይ ሳለን የኋላችንን እየረሳን ወደፊት ክርስቶስን በመመልከት በትዕግስት ልንሮጥ ይገባናል;;