በእግዚአብሔር ሙላት መመላለስ

Mar 18, 2026  •  መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

ሰው በእግዚአብሔር ሙላት ውሰጥ ካልሆነ በብዙ ድካም ውስጥ ይኖራል በእርሱ ሙላት ውሰጥ ስንሆን በነገር ሁሉ ጌታን ቀዳሚ ስናደርገው የጎደለን ነገር አይታየንም ሁልጊዜ ሙሉነት ይሰማናል ደግሞም በነፃነት መኖር ይሆንልናል